~ምሥጋና~
ለረዥም ዓመታት በቀዳሚነት በኢትዮጲያን ሪቪዉ መፅሔት እንዲሁም ሌሎች በሰሜን አሜሪካ እና፥በካናዳ በሚታተሙ የጋዜጣ ዓምዶች ላይ ብቸኛዋ የእንስት ዓምደኛ ሆኜ ለስነ ፁሁፍ፥ያለኝን ፍቅር እንድገልፅበት የራሴ ዓምድ እንዲኖረኝ ፈቅዳችሁ በፍፁም ነፃነት ከብዙ ወንድማዊ ፍቅር እና ማበረታታት ጋራ ዕድሉን ለስጣችሁኝ ኤዲተሮቼ እና የመፅሔት እና የጋዜጣ አዘጋጆች ለጥበብ መፈጠሬን ገና ሣይረፍድብኝ በፍፁም ልቤ እንዳዉቅ ስለአገዛችሁኝ የብርታቴም ምክንያቶች መሆናችሁን እንድታውቁልኝ ይሁን::
ስለዚህም እኔ ብቻ ሳልሆን ከፈጣሪ ቀጥሎ የህይወት ድር እና ማግ እንዲሁም ምሰሶ እና ማገር የሆነችው ጥበብ እራሧ በሥራችሁ ዘወትር ሀሤት ታደርጋለች::
እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
ዛሬ እንዲህ ብዬ አሰብኩኝ...
ፍቅርን ፡በፍቅርነቱ: ስለፍቅር፡ማፍቀር...
የፍቅርን :ፍቅር :በፍቅር : ቢፈቀር...

አንዳንድ ሰው አለ!

ውስጤ ተቃጠለ ክፉኛም አመመኝ …

የፍቅርን ስጦታ አስቤ አስቤ

የልቤ ልዕልት አንቺ ሆንሽና

ቀሚስና ገበር እኩል ተፈጥረው

ጠባሳና ሰንበር ምን አገናኛቸው

አዲስ አመት መጥቶ
- Full access to our public library
- Save favorite books
- Interact with authors

~ምሥጋና~
ለረዥም ዓመታት በቀዳሚነት በኢትዮጲያን ሪቪዉ መፅሔት እንዲሁም ሌሎች በሰሜን አሜሪካ እና፥በካናዳ በሚታተሙ የጋዜጣ ዓምዶች ላይ ብቸኛዋ የእንስት ዓምደኛ ሆኜ ለስነ ፁሁፍ፥ያለኝን ፍቅር እንድገልፅበት የራሴ ዓምድ እንዲኖረኝ ፈቅዳችሁ በፍፁም ነፃነት ከብዙ ወንድማዊ ፍቅር እና ማበረታታት ጋራ ዕድሉን ለስጣችሁኝ ኤዲተሮቼ እና የመፅሔት እና የጋዜጣ አዘጋጆች ለጥበብ መፈጠሬን ገና ሣይረፍድብኝ በፍፁም ልቤ እንዳዉቅ ስለአገዛችሁኝ የብርታቴም ምክንያቶች መሆናችሁን እንድታውቁልኝ ይሁን::
ስለዚህም እኔ ብቻ ሳልሆን ከፈጣሪ ቀጥሎ የህይወት ድር እና ማግ እንዲሁም ምሰሶ እና ማገር የሆነችው ጥበብ እራሧ በሥራችሁ ዘወትር ሀሤት ታደርጋለች::
እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
ዛሬ እንዲህ ብዬ አሰብኩኝ...
ፍቅርን ፡በፍቅርነቱ: ስለፍቅር፡ማፍቀር...
የፍቅርን :ፍቅር :በፍቅር : ቢፈቀር...

- < BEGINNING
- END >
-
DOWNLOAD
-
LIKE
-
COMMENT()
-
SHARE
-
SAVE
-
BUY THIS BOOK
(from $11.39+) -
BUY THIS BOOK
(from $11.39+) - DOWNLOAD
- LIKE
- COMMENT ()
- SHARE
- SAVE
- Report
-
BUY
-
LIKE
-
COMMENT()
-
SHARE
- Excessive Violence
- Harassment
- Offensive Pictures
- Spelling & Grammar Errors
- Unfinished
- Other Problem
"የብዕሬ ድምፅ The Voice Of My Ink"
A collection of short Amharic Poems written by Elsi Abebe
COMMENTS
Click 'X' to report any negative comments. Thanks!